Share to: share facebook share twitter share wa share telegram print page

1 ኤንሊል-ናሲር

1 ኤንሊል-ናሲርአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ 13 ዓመታት (ከ1476 እስከ 1463 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ።

ቀዳሚው 3 ፑዙር-አሹር አባቱ ነበር። ተከታዩም ኑር-ኢሊ ልጁ ነበር፤ ሁለተኛው ልጁ 1 አሹር-ራቢ ደግሞ በ1451 ዓክልበ. ዙፋኑን ከኑር-ኢሊ ልጅ ከአሹር-ሻዱኒ በመፍቅለ መንግሥት ያዘው ይላል። በአሹር (አሦር) ከተማ ስሙ ያለባቸው ሁለት የሸክላ ቅምብቦች ተገኝተዋል። በአንዱ ላይ ቀድሞ 2 እሽመ-ዳጋን የሠራቸውን የመቅደስ ወይም የከተማ በሮች ለአሾር ጣኦታት እንዳሳደሰ የሚል ጽሁፍ አለ። ሌላ መረጃ አይታወቅም።

ቀዳሚው
3 ፑዙር-አሹር
የአሦር ንጉሥ
1476-1463 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ኑር-ኢሊ
Prefix: a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9

Portal di Ensiklopedia Dunia

Kembali kehalaman sebelumnya